DW-RADIO
የጀርመን ድምጽ ራዲዮ ዶቼ ቬለ በአፍሪቃ
የዶቼ ቬለ ራዲዮ ስርጭት በአፍሪቃ
ዶቼ ቬለ ራዲዮ ከጥቅምት 18. 1999 ዓ.ም. አንስቶ ፕሮግራሞቹን በአዲስ መርሃ ግብር ወደ አፍሪቃ እያሰራጨ ነው። ወደፊት በተለያዩ ቋንቋዎች የሚሰራጩ ፕሮግራሞችን በተከታታይ ቅደም ተከተል ለማድመጥ ትችላላችሁ።
የጀርመን ድምጽ ራዲዮ ዶቼ ቬለ የአፍሪቃ ፕሮግራም ዘርፍ በየዕለቱ የ 15 ሰዓታት ዜናና ትንታኔዎችን በየአገሩ ዋና የስርጭት ሰዓታት በስድሥት ቋንቋዎች ያቀርባል።





