1. ይዘት
  2. ቀዘፋ
  3. ተጨማሪ ይዘቶች
  4. አብሮ መቅዘፍ
  5. ፍለጋ
  6. ከ 30 ቋንቋዎች ይምረጡ።

 
 
 

 

ሳይንስ/ቴክኒክ | 07.01.2009

ዝግመታዊ ነባቤ ቃል

ቻርልስ ዳርዊን

የዝግመታዊ ነባቤ ቃል ወይም በእንግሊዝኛ አጠራሩ ኤቮልዩሽን እና የዚሁ ስራ አባት የሚባለው ቻርልስ ዳርዊን የተወለደበት ሁለት መቶኛ ዓመት በቅርቡ ይታሰባል። »

 

ሳይንስ/ቴክኒክ | 06.01.2009

የዝግመታዊ ለውጥ ነባቤ ቃል አባትና ሥራው የሚታሰብበት ዘመን፣

ቻርለስ ዳርዊን፣

100 የሚሆኑ የተጫፈሩ ደሴቶች በሚገኙበት ከሞላ ጎደል የምድር ሰቅ በሚያልፍበት ሞቃት ቦታ፣ ቻርለስ ዳርዊን፣ ከ 5 ሚልዮን ዓመት ገደማ በፊት ፣ ከዋናው የአሜሪካ ምድር፣ ወደዚያ ቦታ የተሻገሩ እንስሳትና ዐራዊት ያሳዩትን ለውጥ ነበረ ዋና የምርምሩ ዐቢይ ርእስ አድርጎ የተከታተለው።  »

 

ሳይንስ/ቴክኒክ | 31.12.2008

ረቂቅ ሥነ-ቴክኒክ፣

ረቂቅ ሥነ-ቴክኒክ --ህክምና፣

ዓለም ፣ በኤኮኖሚ በተዳከመበት፣ በፋይናንስ ቀውስ በታመሰበት በአሁኑ ዘመን፣ ከዚሁ ድቀት ለማንሠራራት ፣ብሎም እንደገና በኤኮኖሚ ደርጅቶ ለመገኘት በኢንዱስትሪ በገሠገሡት አገሮች ፣ »

 

ሳይንስ/ቴክኒክ | 24.12.2008

ዐበይት የሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ክንውኖች በ 2008 ዓ ም፣

በ CERN የአቶም ቅንጣቶች ጨፍላቂው መግነጢሳዊ አውታር (LHC)

ፍጥረተ-ዓለም እንዴት እንደተዘረጋ ለማወቅ በ CERN የተካኼደው ልዩ የቤተ-ሙከራ ምርምር፣ በፊዚክስና በሥነ -ህክምና ፣ ዘንድሮ የተሰጠው የኖቤል ሽልማት፣  »

 

ሳይንስ/ቴክኒክ | 17.12.2008

ዓመታዊ ዐቢይ ሽልማት፣ በሳይንስና ሥነ-ቴክኒክ፣

የጀርመን የሳይንስና ሥነ-ቴክኒክ መፃዔ-ዕድል ሽልማት(Zukunftspreis 2008)አሸናፊዎች፣ የቦሽ ኢንዱስትሪ ኩባንያ ባልደረቦች፣ ዶ/ር ኢንጂኔሮች፣--(ዪሪ ማሬክ፣ ሚሻኤል  ኦፈንበርግና ፍራንክ ሜልትሰር)

በዛሬው ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን፣ ከሳይንስ ጋር የሚገናኝ ዜና ካስቀደምን በኋላ ፣ በሳይንስና ሥነ-ቴክኒክ ረገድ ከጀርመን ርእሰ ብሔር በሚሰጠው ዓመታዊ ዐቢይ ሽልማት ላይ ያተኮረ ዘገባ እናቀርባለን። »

 

ፍለጋ መጀመር

ሰነድ መፈለግ

አንድ መሪ ቃል ያቅርቡና ተጨማሪ ማብራሪያ ይስጡ

 

 


 

DW-TV EUROPE live

fit & gesund - Das Gesundheitsmagazin