ዓለም | 06.01.2009
የሳውዲ ርዳታ ለጋዛ ውጊያ ሰለባዎች

ፍልስጤማውያንና እስራኤል እጅግ ለብዙ ዓመታት በዘለቀው ውዝግባቸው እአአ ከ1967ዓም ወዲህ እንዲህ እንዳሁኑ የጠነከረ ውጊያ ሲያካሂዱ ያለፉት አስራ ሁለት ቀናት በጋዛ የቀጠለው ውጊያ የመጀመሪያው መሆኑ ነው። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ዓለም | 05.01.2009
የጋዛ ጦርነትና የመካከለኛዉ ምሥራቅ ሠላም

አመቱ ዞሮ ሲገጥም፥ የመሰለዉን እንደመሰለ የማስቀረቱ አዚም አነጋግሮ ሳያበቃ፣ ጋዛ ትጋይ ገባች። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ዓለም | 04.01.2009
የእሥራኤል የጋዛ ዘመቻ በምድርና በባሕር ተስፋፋ

በጋዛ ሰርጥ ላይ ከሣምንት በላይ ሲካሄድ የሰነበተው የእሥራኤል የአየር ድብደባ በምድርና በባሕር የጥቃት ዘመቻ ተጠናከረ። እሥራኤል በታንኮች የታጀበ ጦሯ ወደ ጋዛ ሰርጥ ሰርጎ እንዲገባ በማድረግ የምድር ውጊያ የጀመረችው ባለፈው ምሽት ነው። »Mehr zu: title"
ዓለም | 02.01.2009
እሥራኤልና ጋዛ፣

የየመን ፕሬዚዳንት አሊ አብደላ ሳሌህ፣ ለፍልስጤማውያን ሰፊ የገንዘብ መዋጮ ዘመቻ እንዲካሄድ ማዘዛቸው ተገለጠ። ሳሌህ፣ በግብፅ በኩል መደኃኒትና ምግብ እንዲላክ ም አሳስበዋል። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ዓለም | 02.01.2009
የኩባ አብዮት 50ኛ አመት ክብረ-በዓል

ፊደል የሌሉበትም ድግሥ በመርሕ-መፈክራቸዉ መድመቁ ነዉ-ዚቁ።ሳይኖሩም አሉ። »Mehr zu: title"




