1. ይዘት
  2. ቀዘፋ
  3. ተጨማሪ ይዘቶች
  4. አብሮ መቅዘፍ
  5. ፍለጋ
  6. ከ 30 ቋንቋዎች ይምረጡ።


 

ኤኮኖሚ | 19.11.2008

የአውሮፓ ሕብረትና የ ACP ድርድር

የአውሮፓ ሕብረት መለያ

የአውሮፓ ሕብረት ከአፍሪቃ፣ የካራይብና የፓሢፊክ አካባቢ መንግሥታት ስብስብ ጋር አዲስ የኤኮኖሚ ሽርክና ውል ለማስፈን ያካሄደው ድርድር በተጣለለት የጊዜ ገደብ፤ ባለፈው 2007 ዓ.ም. መጨረሻ ዕውን ሣይሆን መቅረቱ ይታወሣል።  »

 

ኤኮኖሚ | 12.11.2008

በዓለም የፊናንስ ጉባዔ ዋዜማ

ቻይና በንግዱ ዓለም

የዓለም የፊናንስ ጉባዔ በፊታችን ቅዳሜ ዋሺንግተን ላይ ይካሄዳል። ጉባዔው እንዲጠራ መንስዔ የሆነው ዓለምአቀፉ የፊናንስ ገበዮች ክስረትና በዚሁ ሳቢያ የተደቀነው የኤኮኖሚ ቀውስ አደጋ ነው። »

 

ኤኮኖሚ | 05.11.2008

አፍሪቃና የፊናንሱ ቀውስ

አፍሪቃና የልማት ዕጣዋ

ዓለምአቀፉ የፊናንስ ቀውስ ምናልባት መጠኑን በትክክል ለመናገር ያዳግት እንደሆን እንጂ በአፍሪቃ ልማት ላይም ተጽዕኖ እንደሚኖረው የሚታመን ነው። ታዲያ ይህ ስጋት አፍሪቃ ችግሩን ለመወጣት የራሷን አቅም እንድታዳብር ግፊት መፍጠሩ አልቀረም።  »

 

ኤኮኖሚ | 29.10.2008

የኤውሮ-እሢያ ጉባዔና የዓለም ኤኮኖሚ

የቤይጂንግ ጉባዔ

የአውሮፓ ሕብረትና የእሢያ መንግሥታት በአህጽሮት የአሰም የመሪዎች ጉባዔ ባለፈው ሣምንት ማብቂያ ላይ በቤይጂንግ ተካሂዷል።  »

 

ኤኮኖሚ | 22.10.2008

አውሮፓና ያለግብር የሚሸሸው ሃብት

ፔር ሽታይንብሩክ

ግብር ሳይከፈልበት በዓለም ዙሪያ ወደሚገኙ ለባለሃብቶች ያመቹ ባንኮች በያመቱ የሚፈሰው ገንዘብ በብዙ ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ነው። ለመንግሥት ግብር የመክፈል ግዴታቸውን በመወጣት ፈንታ ገንዘባቸውን ወደ ውጭ ለሚያሸሹ ኩባንያዎችና ግለሰቦች እነዚህ ባንኮች ልዩ ማራኪነት አላቸው። »

 

ፍለጋ መጀመር

ሰነድ መፈለግ

አንድ መሪ ቃል ያቅርቡና ተጨማሪ ማብራሪያ ይስጡ

 

 


 

DW-TV EUROPE live

In Focus - The Race for Hearts