1. ይዘት
  2. ቀዘፋ
  3. ተጨማሪ ይዘቶች
  4. አብሮ መቅዘፍ
  5. ፍለጋ
  6. ከ 30 ቋንቋዎች ይምረጡ።

 
 
 

 

አውሮጳ/ጀርመን | 05.01.2009

የአዉሮጳዉ ህበርት በጋዛና የጋዝ ቀዉስ

ዑክሬንን የሚያቋርጠዉ የጋዝ ቧምቧ

የዘንድሮዉን የአዉሮጳያን ዓመት የ2009ኝን የስድስት ወራት የአዉሮጳ ህብረት የፕሬዝደንትነት ስልጣን የተረከበችዉ የቼክ ሪፑብሊክ በሩሲያና ዑክሬን መካከል በተከሰተዉ የተፈጥሮ ጋዝ አቅርቦት ዉዝግብ ሳቢያ በተከተለዉ ችግርና እስራኤል በጋዛ ሰርጥ እያካሄደች ባለችዉ ወታደራዊ ጥቃት ገና ከጅምሩ ተወጥራለች።  »

 

አውሮጳ/ጀርመን | 23.12.2008

የአውሮፓ ኅብረት የባህር ኃይል ዘመቻ

ፍራንትዝ ዮሰፍ ዩንግ፣ በጂቡቲ ወደብ

«ካርልስሩኸ» የተሰኘችው የጀርመን የጦር መርከብ፣ ከሶማልያ ጠረፍ ማዶ ከተሠማራው የአውሮፓው ኅብረት ፀረ-የባህር ላይ ውንብድና የጦር መረከቦች አጀብ ጋር ለመቀላቀል ዛሬ፣ ከጂቡቲ ወደ ምሥራቅ ተንቀሳቅሳለች።  »

 

አውሮጳ/ጀርመን | 18.12.2008

በ2008 የጀርመንና የአውሮፓ ዐበይት ክንውኖች

የአውሮፓውያኑ 2008 ዓ.ም አሮጌ ተብሎ በአዲሱ ሁለት ሺህ ዘጠኝ ሊተካ አስራ አምስት ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩት ። »

 

አውሮጳ/ጀርመን | 18.12.2008

የጀርመን ው, ጉ,ሚንስትርና የስለላውን ድርጅት የሚቆጣጠረው ኮሚቴ፣

የጀርመን ው ጉ ሚ ፍራንክ ቫልተር እሽታይንማዬር፣የአገሪቱን የስለላ ድርጅት ተግባር ከሚቆጣጠረው የፓርላማ ኪሚቴ ፊት ቀርበው ለጥያቄዎች መልስ ሲሰጡ፣

የአሁኑ የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚንስትርና በመራኄ-መንግሥት ሽሮኧደር የአስተዳደር ዘመን፣ የመራኄ-መንግሥቱ ጽ/ቤት ኀላፊ ነበሩ። »

 

አውሮጳ/ጀርመን | 16.12.2008

የፈረንሳይ የ 6 ወራት የአውሮፓው ኅብረት የፕሬዚዳንትነት ሥልጣን መገባደድ፣

የወቅቱ የአውሮፓው ኅብረት ፕሬዚዳንት፣ የፈረንሳይ ርእሰ-ብሔር፣ ኒኮላ ሳርኮዚ፣

ያቀፈውን የአውሮፓውን ኅብረት የፕሬዚዳንትነት ሥልጣን ፣ ፈረንሳይ፣ ካለፈው ሰኔ ወር አንስቶ በመረከብ፣ የሚጠበቅባትን ተግባር ስታከናውን ከቆየች በኋላ፣ ከ 15 ቀናት በኋላ ትደመድማለች።  »

 

ፍለጋ መጀመር

ሰነድ መፈለግ

አንድ መሪ ቃል ያቅርቡና ተጨማሪ ማብራሪያ ይስጡ

 

 


 

DW-TV EUROPE live

Journal (english) - With Business