ኢትዮጵያ | 18.11.2008
የአንድ መቶ ሚሊዮን ዶላር ነዳጅ ዘይት የጫነው የሳውዲ አረቢያው መርከብ መጠለፍ

የመርከቧ ባለቤቶች ከወንበዴዎቹ ጋር ድርድር መጀመራቸው ተዘግቧል ።ሆኖም ስለድርድሩ ይዘት አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል ። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
የሶማልያ ውዝግብ | 07.11.2008
የመን እና አሳዛኙ የጀልባ ስደተኞች ዕጣ

በትንሾቹ የአሳ ማስገሪያ ጀልባዎች የኤደንን ባሕረ ሰላጤ ተሻግረው ወደ የመን ለመግባት ሲሞከሩ ሰጥመው ህይወታቸውን ያጡ ስድሳ የጀልባ ስደተኞች አስከሬኖች በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ በየመን ጠረፍ አቅራቢያ መገኘቱን ድንበር የማይገድበው የሀኪሞች ድርጅት MSF አስታወቀ። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
አፍሪቃ | 10.11.2008
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተው ቀውስ መባባሱ

የአማፅያኑ መሪ ላውሬንት ንኩንዳ በበኩላቸው፤ ጦር ልኬ እዋጋለሁ ብሎ የደፈረ ሁሉ እንደ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መንግስት የሀፍረት ማቅ ይከናነባል ሲሉ ዝተዋል--- »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
አውሮጳ/ጀርመን | 20.11.2008
በኢጣልያ የስደተኞች ይዞታ

የሜዴትራንያን ባህር የሚያዋስናቸው ኢጣልያ ማልታ እና ሊቢያ ከሁለት ሳምንት በኃላ በህገ ወጥ ስደተኞች ጉዳይ ላይ ለመምከር ቀጠሮ ይዘዋል ። »Mehr zu: title"




