German courses
የቋንቋ ምርጫ
Please choose your language:
አስተያየትዎ
የጀርመንኛ ትምሕርት | 17.01.2008
የሶማሊላንድና የፑንትላንድ ግጭት መሠረታዊ ምክንያት፧
አምባገነኑ መሪ ሲያድ ባሬ፧ በጥር ወር 1983 ዓ ም፧ ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ አብዛኛው የሶማልያ ክፍል፧ በጎሣ የጦር አበጋዞች ቁጥር ሥር ውሎ፧ በእርስ በርስ ጦርነት ክፉኛ ሲጎዳ፧ ሰሜን ምዕራባዊው ክፍል ማለትም ሶማሊላንድ፧ የተረጋጋ አስተዳደር ከመሠረተች አሥር ሰባት ዓመት ገደማ ሆኗታል። »Mehr zu: title"




