ቀጣይ ፍለጋ
«የኮሶቮ ነፃነት የማይቀለበስ ሂደት ነው ። የህዝቤም ነፃነትም እንዲሁ ። ዛሬ አሸናፊዎችም ተሸናፊዎችም የሉም ። ፍርድ ቤቱ በኮሶቮ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ተቀብሏል ። ለሐገሬ ለክፍለ ሐገሬ ለህዝቤ እና ለአካባቢው አዲስ ምዕራፍ ነው ። » ከሁለት ዓመት በፊት ነፃነትዋን ያወጀችው የኮሶቮ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀሺም ታቺ ፥ »
አወዛጋቢው ብይን
ጀርመንን በሀገሪቱ ነዋሪዎች አማካኝነት ይወቁ። በዚሁ ዝግጅት በተለያዩ የኑሮ ዘርፎች የሚገኙ ጀርመናውያን ስለ ኑሯቸው፡ ስለ ሥራቸው እና ስለ ሕልማቸው ያወሳሉ። ከተለያዩት የዓለም ከፊል የመጡት የዶይቸ ቬለ ጋዜጠኞችም ከጀርመናውያኑ የዕለት ከዕለት የአኗኗር ዘይቤ፡ ከሙያቸው፡ ከአተሳሰባቸው እና ከስሜታቸው ጋር ያስተዋዉቋችኋል። »
የአውሮፓው ኅብረት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች፣ ትናንት ባካሄዱት መደበኛ ስብሰባ በኢራን ላይ ጥብቅ እገዳ እንዲደረግ ውሳኔ አስተላልፈዋል። »
የአውሮፓው ኅብረት በኢራን ላይ የአገዳ ውሳኔ ማሳለፉ፣
በሶማሊያ የባህር ላይ ወንበዴንዎችን ለመከላከል እና የተረጋጋች ሶማሊያን ለማነጽ የአዉሮጳዉ ኅብረት ለአገሪቱ ወታደራዊ ሥልጠና እየሰጠ ነዉ። »
የሰባዊ መብት ረገጣ
የጀርመን አይሁዳውያን ማዕከላዊ ምክር ቤት በትናንትናው ዕለት የአልማዝ ዕዮቤልዩ በዓሉን አክብሯል ። »
የጀርመን አይሁዳውያን ምክር ቤት ስልሳኛ ዓመት
የምሥራቅ አፍሪቃና ደቡብ አረቢያ ማሕበረሰብ እንደ ልምድ ባሕል የሚቅመዉ ጫት እዚሕ ጀርመን ሐገር ከአደንዛዥ ዕፅ የተፈረጀ ቅጠል ነዉ ። »
ጫት ጀርመን ሐገር
Suchbegriff(e)
Suchen inክፍል>ሁሉም ክፍሎች>>ይዘት>>>ዜና>>>ኢትዮጵያ/አፍሪቃ>>>ዓለም>>>አውሮጳ/ጀርመን>>>ኤኮኖሚ>>>ሳይንስ/ቴክኒክ>>>ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ>>>ስፖርት>>>ባሕል እና ሌሎች>>የጀርመንኛ ትምሕርት >>>ጀርመንኛ መማር>>>>Deutsch - warum nicht?>>>>Wieso nicht?>>>>Marktplatz>>>ጀርመንኛ ማስተማር>>>>Deutsch - warum nicht>>>>Wieso nicht?>>>ጀርመንኛ XXL>>DW-RADIO>>>ለማዳመጥ>>>አድራሻ>>DW-TV>>>መርሐ-ግብር በእንግሊዝኛ>>Interactive>>>Podcast>>>Mobile>>>RSS
Zeitraumከእስከ
Download Font
DW-TV EUROPE live
Journal
We're sorry, due to legal issues this content can not be transmitted as live stream.
If you are inside the United States, it is still possible for you to enjoy DW-TV. For more information, please click here.
Amharic Program DW
የጀርመን ጠንካራ የበጀት ቁጠባ የጀርመን ጠንካራ የበጀት ቁጠባ
SMS-ይላኩልን
ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን መድረክ
በማድመጥ መማር
Amharic via RSS
ትዊተር